Из-за периодической блокировки нашего сайта РКН сервисами, просим воспользоваться резервным адресом:
Загрузить через dTub.ru Загрузить через ClipSaver.ruУ нас вы можете посмотреть бесплатно ያገርዎ ልጅ የትዳር አጋር እናገናኝዎ | በዲያስፖራ ለምትኖሩ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ሁሉ የምስራች | @Edelala или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Роботам не доступно скачивание файлов. Если вы считаете что это ошибочное сообщение - попробуйте зайти на сайт через браузер google chrome или mozilla firefox. Если сообщение не исчезает - напишите о проблеме в обратную связь. Спасибо.
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru
Ethiopian businesses and services in the Diaspora === በድር ኢትዮጵያ ዓለም ዓቀፍ ማህበር እአአ በ2001 ያቋቋመው በዲያስፖራ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ትዳር አገናኝ ድርጅት በወንድማችን አብደኑር ዳይሬክተርነት ከ250 በላይ ጥንዶች አገናኝቶ ለወግና ማዕረግ ያበቃ ሲሆን አሁን ደግሞ ይበልጥ በተድራጀ መልኩ አገልግሎቱን ለማቅረብ መዘጋጀቱን ሲገልጽ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል። በዲያስፖራ የምትኖሩ ውድ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች፡ ከሀገርዎ ልጅ ጋር በፍቅር ተጣምረው፣ ሓላል ከስበው፣ ጎጆ ቀልሰው መኖርን የሚሹ ከሆነ በራችን ክፍት ነውና አርሂቡ ብለናል።። ‐‐‐ በፍላጎትዎ መሰረት የትዳር አጋር እንድናገኝልዎ ቀጥሎ የቀረበው ባለ 6 ጥያቄ ቅጽ ሞልተው ይላኩልን። ‐‐‐ ሙሉ ስም: __ በኢትዮጽያ ተወልደው ያደጉበት ቦታ:______ አሁን የሚኖሩበት አገርና ከተማ: ___ የትዳር ሁኔታ:_______ እድሜ: ___ የሚፈልጉት የትዳር አጋር እድሜ ክልል: ከ______ እስክ _ ‐‐‐ ጥንድ ስናገኝልዎት ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ የሶስትዮሽ የስልክ ንግግር ያደርጋሉ። ‐‐‐ ይህንን ቅጽ በመሙላት በኢሜይላችን [email protected] ወይም በ972-343-8025 የፅሑፍ መልእክት ይላኩልን። ከብቸኝነት ተላቀው ደስተኛና የተረጋጋ የትዳር ህይወት ሲመሩ እኛንም ያስደስተናል።#Edelala #ethioZewaj.com #Room&House #HabeshaBabysitter #Cars(buy&sales Ethiopian businesses and services in the Diaspora #babysitter #job #ethiopianjob ፈጣን አገልግሎት ለማገልኝት #Edelala ይምረጡ https://forms.office.com/r/WMWNT0A3G0 #Room&House #HabeshaBabysitter #Cars(buy&sales #ethioZawaj #Edelala.com ~~~~ Website link 👇 https://roomdelala.com/ Telegram link 👇 https://t.me/EdelalaRoomdelala ~~~~ Facebook link 👇 / edelala.com.1 ፈጣን አገልግሎት ለማገልኝት Edelala ይምረጡ https://forms.office.com/r/WMWNT0A3G0