Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео




Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ከወር አበባ ውጪ የማህጸን መድማት - ከወር አበባ ውጪ የማህጸን መድማት

#ከወር #አበባ #ውጪ #የማህጸን #መድማት #ከምን #የመጣ #ሊሆን #ይችላል? #ከማህጸን የሚፈስ ደም ከወር አበባ ውጪ ከሆነ የትኛዋንም እንስት ማደናገጡ አይቀርም በመሆኑም ይህ ችግር ማህጸን አካባቢ ባለ ጉዳት ወይም በሌሎች የጤና እክሎች ምክንያት ሊከሰት ይችላል፡፡ #መንስኤዎቹ 🔺 የማህጸን ካንሰር 🔺 የማህጸን መቆጣት 🔺 የታይሮይድ ሆርሞን መብዛት 🔺 የማህጸን እጢ 🔺 የወር አበባ መከላከያዎች 🔺 ከማህጸን ውጪ እርግዝና 🔺 የሆርሞን መዛባት 🔺 ውርጃ 🔺 የማህጸን አንፌክሽን 🔺 የአባላዘር በሽታ 🔺 የፕላትሌት መቀነስ 🔺 በማህጸን ሚቀመጥ መከላከያ 🔺 ብልት አካባቢ የደረሰ ጉዳት ተጠቃሽ ናቸው፡፡ #ህክምናው 🔺 በእርግጥ ህክምናው እንደየመንስኤው የሚለያየው ቢሆንም በጥቅሉ ግን ከታች የተዘረዘሩትን ያጠቃልላሉ፡- 🔺 የእርግዝና መከላከያ እንክብሎች 🔺 የማህጸን መጠረግ 🔺 የማህጸን በቀዶ ህክምና መወገድ 🔺 እንዲሁም በሌሎች በተለያዩ በሽጻ ምክንያት የተከሰተ እንደሆነ እነዛ ችግሮች የሚታከሙበት አግባብ አለ፡፡

Comments