Из-за периодической блокировки нашего сайта РКН сервисами, просим воспользоваться резервным адресом:
Загрузить через dTub.ru Загрузить через ClipSaver.ruУ нас вы можете посмотреть бесплатно ሻዓብያ ይረሽኑናል ብለን ፍራቻ ነበረን или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Роботам не доступно скачивание файлов. Если вы считаете что это ошибочное сообщение - попробуйте зайти на сайт через браузер google chrome или mozilla firefox. Если сообщение не исчезает - напишите о проблеме в обратную связь. Спасибо.
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru
ሻዓብያ ይረሽኑናል ብለን ፍራቻ ነበረን ፣ ያደረሱብን ነገር የለም። ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ የአናርጅ እናውጋ እንግዳ #ክፍል_ሁለት የህክምና ዶክትሬቱን ካገኘ በኋላ (1980) ዓ.ም በወቅቱ ከነበረው ያለመረጋጋት የተነሳ ብዙዎች የማይመርጧት በወቅቱ አጠራር ኤርትራ ክፍለ ሃገር እንዲመደብ መረጠ፤ ፍርድአወቀ ማሞ በህክምና ሙያ በኤርትራ ተመድቦ አገልግሏል። በዚያ ጦርነት መሃል ቁስሎኞችን ሲያክም እያንዳንዷን ክስተት በማስታወሻ ደብተሩ ሲከትብ ነበር። ታድያ ከ34 አመታት በኋላ "ቀይ ባህር ሲቀላ" የተሰኘ ከእውነተኛ ታሪክ የተመሰረተ መጽሐፍ ለአንባቢያን አብርክቷል። ከሓኪምነት፣ የሻዕቢያ ምርኮኛነት፣ ከምጽዋ እስከ ሳሕል በረሃዎች፣ እንዲሁም የሱዳን የስደት ህይወት የሚተርከው የቀይ ባህር ሲቀላ መጽሐፍ ደራሲ ዶ/ር ፍርድአወቀ ማሞ በአሻም ቴሌቭዥን የአናርጅ እናውጋ እንግዳችን ናቸው። የክፍል ሁለት ቆይታችን እንድትከታተሉ ስንጋብዛችሁ አሻም ለእናንተ ይሁን በማለት ነው። ---------------- አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ፤ እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፤ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፤ እናመሰግናለን፡፡ አሻም ለኢትዮጵያችን!! Facebook - / ashammedia Youtube. - / @ashamtube Telegram - https://t.me/Asham_TV Twitter. - / tv_asham Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing አሻም ለሁላችን ! #አናርጅ_እናውጋ #anarji_enawga #ቀይ_ባሕር_ሲቀላ #ዶ_ር_ፍርድአወቀ_ማሞ #Ethiopia_Eritrea_war #Eritrea_asmera #ምጽዋ #ዓዲ_ቀይሕ #አናርጅ_እናውጋ #Anarji_enawga #ሜጄር_ጄኔራል_መርዳሳ_ሌሊሳ #General_Merdasa_Lelsia #አፄኃይለሥላሴ #መንግስቱ_ኃይለማርያም #ደርግ #ኢህአፓ #መኢሶን #ኢህአዴግ #መለስ_ዜናዊ #Former_Ethiopian_Armed_Force #ethiopian_politics #ethiopia_general #Ethiopian #Eritrea #Somalia #Emperor_Haile_Selassie #president_mengistu_hailemariam #Prime_Minister_of_Ethiopia_Meles_Zenawi #Somali_Ethiopian_War