Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео


Скачать с ютуб ፌሚኒዝም ላይ የተደረገ ክርክር в хорошем качестве

ፌሚኒዝም ላይ የተደረገ ክርክር 4 дня назад


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru



ፌሚኒዝም ላይ የተደረገ ክርክር

ማሳሰቢያ ጨዋ ለሆናችሁ ቤተሰቦቼ የኔና የጆርዲን ክርክር ሀሳብ ላይ ብቻ እንዳተኮረ እናንተም እንዲሁ አድርጉ! ስሳደብ የሰማችሁኝ አይመስለኝም እናንተም እንዲሁ አድርጉ።ሀሳቧን ስለማንደግፍ ስም መስጠት ጨዋነትን ያጎላል የኔዎቹ ጨዋ ናቸው ብዬ እንደተኩራራሁ እሱን አስመስክሩልኝ።ወደድንም ጠላንም ሰውን ለመማረክ ርህራሄ ያስፈልገናልና ኮመንታችሁ ርህራሄ እንጂ ፍርድ አይኑረው እስከጥግ ሄዳችሁ ከግብረሰዶምና ሴጣናዊነት ጋር አታያይዙት አንዳንዶች የሚያራምዱትን ነገር በጥልቅ ላይረዱት ይችላሉና። ለጠፋችሁ እህታችን 🙈😀እስክትቀላቀለን ድረስ ፍቅርም ርህራሄም እናሳያት። አደራ ትኩረታችንን ሀሳብ ላይ ብቻ እባካችሁ አንዳችሁም ክፉ ቃል እንዳታወጡ ምክንያቱም ብልሀተኛ ሴት አፏን በጥበብ እንጂ በስድብና ፀያፍ ቃል ስለምትከፍት እወዳችዋለው። ‪@jordinbezabih‬ ላይ ሔዳችሁ ቀሪውን እዩ

Comments