Из-за периодической блокировки нашего сайта РКН сервисами, просим воспользоваться резервным адресом:
Загрузить через dTub.ru Загрузить через ycliper.com Загрузить через ClipSaver.ruУ нас вы можете посмотреть бесплатно የወር አበባ መቅረት ወይም ቀን አሳልፎ መምጣት или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Роботам не доступно скачивание файлов. Если вы считаете что это ошибочное сообщение - попробуйте зайти на сайт через браузер google chrome или mozilla firefox. Если сообщение не исчезает - напишите о проблеме в обратную связь. Спасибо.
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса savevideohd.ru
#የወር #አበባ #መቅረት #ወይም #ቀን #ማሳለፍ #የወር አበባ መቅረት ወይም ቀን አሳልፎ መምጣት ስንል አንድ ሴት ትክክለኛ የወር አበባ መምጣት ከነበረበት 21-35 ቀን ውስጥ ሳይመጣ ሲቀር ማለት ነው። አንዲት ሴት ለተወሰነ ጊዜ የወር አበባ ማየት ባለባት ጊዜ ካላየች እርግዝና ከተፈጠረ ወይም በአንዳንድ የመውለድ ሥርዓትን የሚያዛቡ የጤና ሁኔታዎች ምክንያት ሊሆን ይችላል። #ምክንያቶች እርግዝና ፓሊሲስቲክ ኦቫሪያን ሲንድሮም (polycystic ovary syndrome) የሰውነት ክብደት በጣም መቀነስ ወይም ከበቂ በላይ የሰውነት የስብ ክምችት መኖር ከመጠን በላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማዘውተር ከመጠን በላይ የፕሮላክቲን ሆርሞን መኖር ያለ እድሜ ማረጥ (Early menopause) ጭንቀት አንዳንድ ሆርሞን ያላቸው የወሊድ መቆጣጠሪያ ዘዴዎች የሚጠቅሙ ሴቶች በቴሌ ግራም ይጻፉልን https://t.me/Yetena_kal ኢንፎርሜሽን ለማግኘት https://t.me/Yetena_kal የይትዩብ ቻናላችን / @yetena_kal ከዚህ በፊት የተሰሩ ቆንጆ ቪዲዮዎች • የወንድ የዘር ህዋስ ምርትን የሚቀንሱ ነገሮች ምንድን ናቸው? || ... • በቀላሉ እርግዝና እንደተፈጠረ እና እንዳልተፈጠረ የማወቂያ ዘዴዎች • ፅንስ ማስወረድ እና የወደፊት እርግዝና • ልጆች የላም ወተት መቼ ነዉ መጀመር ያለባቸው? • የሁለት ወር ጨቅላ ሕጻናት 2 month baby • #ቅምሻ 1 የሰዎች ማንነት || personality type • አስረኛው የእርግዝና ሳምንት || 10 week pregnancy • 2ኛው ወር የእርግዝና ጊዜ የጽንስ ክትትል || 2 Two month ...